የቀጠሮ አያያዝ አካሄዶች

በመጀመሪያ aadapp.org በማለት መፈለግ ከዛ በሚመጣው ገጽ ላይ መደበኛ ቀጠሮ ለማስያዝ የሚለውን መንካት

Image 1

ከዚህ በፊት አመልክተን የማናውቅ ከሆነ አዲስ አመልካች የሚለውን መንካት

Image 2

ከዛ ከታች እንደምናየው የሚመጣውን ፎርም በአግባቡ መሙላት ኢሜኤል ከሌለን ባዶ ማለፍ እንችላለን የምናስገባው ስልክ ትክክለኛ መሆን አለበት መከታተያ ቁጥር በሱ ስለሚደርሰን

Image 3

በመቀጠል የስራ መረጃ እናስገባለን ከየት አጥብያ እና ቤተክርስቲያን እንደመጣን ፡፡ የመታውቂያ ቁጥር ማለት መታውቂያ ላይ ያለውን ቁጥር ማስገባት አለብን በመቀጠል የቀበሌ መታውቂያ ወይም መንጃ ፍቃድ ፎቶ በማንሳት ማዘጋጀት ከዛ ወደ ሲስተሙ ማስገባት ::

Image 2

ከዛም በመቀጠል ወዴት መሄድ እንደምንፈልግ የምንሄድበትን ርህስ እና ምክንያት አስገብተን በሚመጣው ክፍት ቦታ የሚመቸን ቀን መርጠን ከዛ ጠዋት ወይም ከሰሃት የሚለውን መምረጥ እንችላለን ፡፡

Image 2

በመጨረሻም ደንም እና ሁኔታዎችን አንብቦ ተስማምቺያለው የሚለውን በመንካት መመዝገብ

Image 2

ከታች በምናየው መልኩ ሙሉ ስለ ቀጠሮ እና ሌሎች መረጃዎችን መመልከት እንችላለን በተሰጠን መከታተያ ቁጥር ቀጠሮ መከታተል እንችላለን ፕሪንት ወይም አትም የሚለውን በመንካት በወረቀት ማስቀመጥ ይቻላል የቀጠሮ ቀን ሲደርስ መከታተያ ቁጥር ይዘን መሄድ አለብን

Image 2